Channel
Updated: 2026-07-31
በሚቀጥለው የውድድር ዘመን በሻምፒዮንስ ሊግ የሚሳተፈው ብቸኛው የለንደን ክለብ አርሰናል ነው።🇪🇺✅ @HULEARSENAL1 @HULEARSENAL1
🚨አርሰናል ብሩኖ ጉማሬሽን ለማስፈረም ኒውካስል የሚጠይቀውን ዋጋ ለማሟላት አቅዷል።💵✅ [Eduardo Burgos]🎖️ @HuleArsenal1 @HuleArsenal1
🚨ጋብርኤል ማጋሌስ እና ጋብርኤል ማርቲኔሊ አርሰናልም ተቀላቅለዋል።🇧🇷✅ @HULEARSENAL1 @HULEARSENAL1
🚨አርሰናል ብሩኖ ጊማሬሽን ለማስፈረም ሌላ ሙከራ ለማድረግ እየተዘጋጀ ነው።🔜🇧🇷 ቀጣዩ ደረጃ ስምምነቱን ለማጠናቀቅ ድርድሩን ማሳለጥ ነው።🇧🇷 ብሩኖ ደግሞ በግሉ ከአርሰናል ጋር ተስማምቷል።✅ [Fabrizio Romano]🎖️ @HuleArsenal1 @HuleArsenal1
🗣️ፖል መርሰን፦ "አርሰናል ቪኒሲየስ ጁኒየርን ለማስፈረም ያለው ፍላጎት አርሰናል አሁን የደረሰበትን ደረጃ ያሳያል። እነሱ አሁን በገበያው ውስጥ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ያሉ ተጫዋቾችን እያደኑ ነው፤ እንዲሁም በዓለም ላይ ካሉ ምርጥ ተጫዋቾች አንዱ ተብሎ የሚታሰበውን የሪያል ማድሪድ ተጫዋ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
🚨ኒውካስል ዩናይትድ ለብሩኖ ጉማሬሽ መልቀቅ ራሳቸውን እያዘጋጁ። ጉማሬሽ በዚህ ክረምት አርሰናልን ይቀላቀላል ተብሎ ይጠበቃል።✅ [Mark Douglas]🎖️ @HuleArsenal1 @HuleArsenal1
🚨 አርሰናል የ2026/27 የሜዳ ማልያውን ቅዳሜ ምሽት ከጂሮና ጋር በሚያደርገው ጨዋታ መጀመሪያ ጊዜ ይጠቀማል። 🔜🔴⚪️ [Connor Humm]🥇 @HuleArsenal1 @HuleArsenal1
🚨ዴክላን ራይስ ከቦሩሲያ ዶርትሙንድ ወይም ከኮሞ ጋር ከሚደረጉት ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎች በአንዱ ላይ በቀጥታ ሊሳተፍ ይችላል። [Matt Verri]🎖️ @HuleArsenal1 @HuleArsenal1
✔️በዚህ በተወዳጁ እና በመጀመሪያው በ @hulearsenal1 የቴሌግራም ቻናል ከእሁድ እስከ እሁድ የሚቀርቡ ዝግጅቶች ፦ 🔊 የጨዋታዎች ሙሉ ሀይላይት፣ 🔊ሁሉንም የአርሰናል ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት ፣ 🔊 አርሰናልን የተመለከቱ ፈጣን እና ትኩስ ዜናዎች ፣ 🔊 ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳዎች እና ወ.ዘ.ተ ። 📩ለማንኛውም ሃሳብ እና አስተያየት በ @miss14 በኩል አናግሩን!