Channel
Updated: 2026-07-30
አላምናቸው ወዳጆቼን ጓደኛዎች ዘመዶቼን ያጋልጡኛል ጠብቀው አይችሉትም ጉዴን ተሸክመው....ወረት አያውቀው ጌታዬ ዘላለም ሚስጥረኛዬ የልቤን አጫውተዋለው ገመናዬን አሳየዋለሁ😊
📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
እየሮጠ ወደ ታች ወረደ ሌሎቹም ልጆች ነበሩ ወማ እያነከሰ ከኃላው ይከተለዋል የምህረት ሁኔታ ያሳስባል ስልኳ ጠራ ፈጠን ብላ አነሳችው"ሄለው!" "አንቺ ልጅ ባለፋሽበት ሀብት እየኖርሽ ነው ቤተሰብሽን ትተሽ ነው የመጣሽው ልጠይቂያቸው ስትሄጂም ዝም ያልኩት አዝኜልሽ ነው ንቅንቅ ካልሽ የ…
ቅኒቱ ክፍል 27 ✍ኤደን አንድሬ "መቼ ነው የሄደችው?"ወማ ፅጌን ጠየቃት። "እናንተ ከመምጣታቹ በፊት ነው የሄደችው" "ቆይ ግን የት ነው የሄደችው?"ብርቁ በአግራሞት ተሞልቶ። "ወላጅ አባቷ ጋር ናት እዛ ይሻላታል ለትምህርት ቤቷም ቅርብ ነው"ፅጌ ልትወጣ ስትል ወማ አስቆማት። "ምነግ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
እኔም የሜርሲ ፍሬ ነኝ ፍላጎት ያላቹ ልጆች ተማሩ ጥሩ ብዙ ያልተነካ እውቀት እግዚአብሔር ያስቀመጠባት ልጅ ናት ✍ኤደን አንድሬ ነኝ
#surprise ለስነፅሁፍ ፍላጎት ላላችሁ ብቻ። አምና ወደ 30 አከባቢ ተማሪዎችን ስልጠና ሰጥቼ ነበር።ያኔ ስጨርስ ድጋሚ ስልጠናውን አልሰጥም ብዬ ነበር።ከአንድ አንድ ተማሪዎች ባህሪ፣ኔትዎርክ ብዙ ተማሪዎች ይቸገሩ ነበር።አሁን ለዛ መፍትሄ በመስጠት ስልጠናውን ቀደም ብዬ በማዘጋጀት …
ብዙ ሰው የተሳሳተው የ Spelling ጥያቄ ነው ሞክሩት እስኪ ላብራቶሪ በእንግሊዘኛ ሲፃፍ ፦
◉ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች በዚህ ቻናል ላይ ፦ ➫ #አጭር_እና_ረጅም_ልብወለዶች ➫ #መንፈሳዊ_ተውኔት ➫ #መንፈሳዊ_ትረካዎች ➫ #መንፈሳዊ_ግጥሞች ➫ #መንፈሳዊ_ፅሁፎች ➫ #መንፈሳዊ_ድርሰቶችያገኛሉ። ለማንኛውም አስተያየት 👉 @ads_wu Buy ads: https://telega.io/c/Gospel_Literature Since Thursday 11-9-2014