Channel
Updated: 2026-07-31
ኢትዮጵያን የሚያዳክማት የሴራ ፖለቲካ ነው! #Ethiopia: የኢትዮጵያ የፖለቲካ ልሂቃን ከሚታወቁባቸው አጥፊ ልማዶች አንዱ የሴራ ፖለቲካ ነው፡፡ የፖለቲካ ልሂቃኑ እርስ በርስ ሲጠላለፉም ሆነ ባላጋራ በሚሉት ላይ ተባብረው ሲነሱ፣ የሚጎነጉኑት ሴራ ተመልሶ ራሳቸውን እየጠለፈ አገሪቱንም…
የቁጥጥር ማዕቀፍ የሚያስፈልጋቸው የታሸጉ ምግቦች #Ethiopia: ተላላፊ ላልሆኑ በሽታዎች ዋነኛ መንስዔ ተብለው በዓለም አቀፍ ደረጃ ከሚጠቀሱ ምክያቶች አንዱ ደኅንነቱና ጤናማነቱ ያልተረጋገጠ ምግብ ነው፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃም ጨውና ስኳር የበዛባቸው፣ አልትራ ፕሮሰስድ ምግቦችና ሌሎ…
በነዳጅ ግብይትና ሥርጭት የሚፈጸም ሕገወጥነትን መከላከል የሚያስችል ሥርዓት ይፋ ተደረገ #Ethiopia: የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን በነዳጅና አቅርቦት፣ ግብይትና ሥርጭት ወቅት የሚፈጸም ሕገወጥነትን ለመከላከልና የነዳጅ እጥረት ያለባቸውን አካባቢዎች መለየት ያስችላል የተባለ ዲጂታል …
የብሔር ፖለቲካ በ21ኛው ክፍለ ዘመን የትስስር ዓለም #Ethiopia: በታደሰ ሻንቆ የብሔር ማንነትን ከሌሎች የማንነት ፈርጆቻችን ጋር አስማምቶ መገንዘብ አግባብ ነው፡፡ የተለያየ የሰብዕናና የዴሞክራሲ መብቶች እንዲሟሉ በሚጠይቅ የኅብረተሰብ ትግል ውስጥ ሆኖ፣ የተጓደሉ የብሔር ማንነት…
How Bolt runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How Careem runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How DiDi runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How Grab runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
አዲስ አበባና ሸገር ከተሞች የሚኖራቸውን የኤሌክትሪክ ኃይል ፍላጎት ለማሟላት 2.81 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ ተገለጸ #Ethiopia: የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከ25 ዓመታት በኋላ የአዲስ አበባና ሸገር ከተሞችን የኤሌክትሪክ ኃይል ፍላጎት ለማሟላት፣ 2.81 ቢሊዮን ዶላር…
የጨዋነት ዋጋ! #Ethiopia: ሰላም! ሰላም! እንዴት ሰነበታችሁ ወገኖቼ? ሰላም ለአገራችን ሰላም ለዓለም ይሁን እላለሁ፡፡ ያው በየሳምንቱ አዳዲስ ነገር ፍለጋ ላይ የሚያሰማራን ኑሯችን ስንቱን ያሰማናል መሰላችሁ? በደርግ ጊዜ ነው አሉ አንዱ አሜሪካ ሆኖ ለመንግሥት የሹመት ጥያቄ ያ…
የውጭ ምንዛሪ ሥርዓቱ ሙሉ በሙሉ ገበያ መር መደረጉ ድህነትን አባባሽ እንደሆነ የዓለም ባንክ የፖሊሲ ሰነድ አመላከተ #Ethiopia: የዓለም ባንክ በተያዘው ወር ባወጣው የፖሊሲ ሰነድ፣ በኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ ግብይት ሥርዓቱ ሙሉ በሙሉ በገበያ እንዲመራ መደረጉ፣ ድህነትን ከመቀነስ …
መንገዶች አስተዳደር ለአገር በቀል ተቋራጮች ትኩረት እንዲሰጥ ተጠየቀ #Ethiopia: ከ1943 ዓ.ም. ጀምሮ ለ75 ዓመታት በሥራ የዘለቀው የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ለአገር በቀል ተቋራጭች ዕድል እንዲፈጥርና የተሻሉና የበቁ ተዋንያንን እንዲያፈራ ተጠየቀ፡፡ የኢትዮጵያ መንገዶች …









Ethiopian Reporter (ሪፖርተር) በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሴንተር በሳምንት ሁለቴ እየታተመ የሚወጣ ጋዜጣ ነው፡፡ ጋዜጣው ለነጻ ፕሬስ፣ ለነጻ ሐሳብናና ለነጻ መንፈስ መስፈን ይተጋል፡፡ Facebook: https://www.facebook.com/EThReporter Twitter: @ethioreporter LinkedIn: linkedin.com/in/ሪፖርተር-ሪፖርተር-123415146