Channel
ዜና ከምንጩ
Updated: 2026-07-29
“ፓርላሜንታዊው ስርዓት ሳይቀየር፤ የጠቅላይ ሚኒስትርነት ስያሜ በፕሬዝዳንት ይተካ” የሚል ምክረሃሳብ ቀረበ ማክሰኞ፣ ሐምሌ 21 ቀን 2018 ዓ.ም (የአዲስ ማለዳ ልዩ ዘገባ) በኢትዮጵያ የወደፊት የመንግስት አስተዳደር ሥርዓት እና የስልጣን መዋቅር ላይ “ፓርላሜንታዊ ወይስ ፕሬዝዳንታዊ…
Media post
አፍሪካ እ.አ.አ. በ2025 የ70 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ሳበች፤ የኢንቨስትመንት መጠኑ ከ1990 ወዲህ 3ኛው ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ ማክሰኞ፣ ሐምሌ 21 ቀን 2018 ዓ.ም (#አዲስ ማለዳ ) አፍሪካ እ.አ.አ በ2025 ወደ 70 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ የውጭ ቀጥተኛ ኢ…
Media post
#ትንታኔ - ከቤንያሚን ኔታንያሁ የዋሽንግተን ጉዞ ጀርባ በዋሽንግተን እና በቴል አቪቭ መካከል ላለፉት ዓመታት የተዘረጋው ቀይ ምንጣፍ፣ ዛሬ በዲፕሎማሲያዊ ሽኩቻዎች እና በስልጣን ስሌቶች ቅዝቃዜ የተዋጠ ይመስላል። ቀደም ሲል በኋይት ሀውስ አዳራሾች ውስጥ በኩራት ይደመጡ የነበሩት የጋራ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የአፍሪኮም ዋና አዛዥ ከሆኑት አሜሪካዊ ጄኔራል ዳግቪን አንደርሰን ጋር በጸረ ሽብርተኚነት እና በወታደራዊ ትብብር ዙሪያ ተወያዩ ማክሰኞ፣ ሐምሌ 21 ቀን 2018 ዓ.ም (#አዲስ ማለዳ ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ…
Media post
ቻድ ከዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ለመውጣት ማቀዷን አስታወቀች ማክሰኞ፣ ሐምሌ 21 ቀን 2018 ዓ.ም (#አዲስ ማለዳ ) ቻድ ከዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት (አይ.ሲ.ሲ) ለመውጣት ማቀዷን ያስታወቀች ሲሆን የፍርድ ቤቱ ውጤታማነት “ውስን እና ያልተመጣጠነ” እንዲሁም ተቋሙ የሚ…